Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 25:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

53 በየ​ዓ​መቱ እንደ ምን​ደኛ ከእ​ርሱ ጋር ይኑር፤ በፊ​ትህ እንደ ቀደ​መው አያ​ስ​ጨ​ን​ቀው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

53 ከዓመት እስከ ዓመት እንደ ቅጥር ሠራተኛ ይኑር፤ አሳዳሪውም በፊትህ በጭካኔ አይግዛው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

53 በእርሱ ዘንድ በየዓመቱ እንደሚቀጠር አገልጋይ ይሁን እንጂ በአንተ ፊት በጽኑ እጅ አይግዛው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

53 ይህም መሆን ያለበት በዓመት ክፍያ እንደ ተቀጠረ ሰው ታስቦ ነው፤ ጌታው እርሱን በማስጨነቅ መግዛት የለበትም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

53 በየዓመቱ እንደ ምንደኛ ከእርሱ ጋር ይኑር፤ በፊትህ በጽኑ እጅ አይግዛው።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 25:53
4 交叉引用  

ግብ​ፃ​ው​ያ​ንም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች በግ​ፍዕ ገዙ​አ​ቸው።


በሥራ አታ​ስ​ጨ​ን​ቀው፤ ነገር ግን አም​ላ​ክ​ህን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፍራ።


ከእ​ና​ን​ተም በኋላ ለል​ጆ​ቻ​ችሁ ታወ​ር​ሱ​አ​ቸ​ዋ​ላ​ችሁ፤ እነ​ር​ሱም ለእ​ና​ንተ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ውርስ ይሆ​ናሉ፤ ነገር ግን ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ችሁ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ማና​ቸ​ውም ሰው ወን​ድ​ሙን በሥራ አያ​ስ​ጨ​ን​ቀው።


እስከ ኢዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ድረስ ጥቂት ዓመ​ታት ቢቀሩ እንደ ዓመቱ ይቍ​ጠ​ሩ​ለት፤ እንደ ኣመ​ታ​ቱም መጠን የመ​ቤ​ዠ​ቱን ዋጋ ይመ​ልስ።


跟着我们:

广告


广告