Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 25:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

51 ብዙ ዓመ​ታ​ትም ቢቀሩ እንደ እነ​ርሱ ቍጥር ከሽ​ያጩ ብር የመ​ቤ​ዠ​ቱን ዋጋ ይመ​ልስ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

51 ብዙ ዓመት የሚቀረው ከሆነም፣ እርሱን ለመግዛት ከተከፈለው ዋጋ ላይ በቀረው ዓመት መጠን ለሚዋጅበት መልስ ይክፈል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

51 ብዙ ዓመታትም ቢቀሩ እንደ እነርሱ ቍጥር ከሽያጩ ብር የመቤዠቱን ዋጋ ይመልስ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

51 ብዙ ዓመቶች ቢቀሩ እንደ እነርሱ ቊጥር ከሽያጩ ዋጋ ይመልስ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

51 ብዙ ዓመታትም ቢቀሩ እንደ እነርሱ ቍጥር ከሽያጩ ብር የመቤዠቱን ዋጋ ይመልስ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 25:51
5 交叉引用  

እንደ ዓመ​ታቱ ብዛት ዋጋ​ውን ያበ​ዛል፤ እንደ ዓመ​ታ​ቱም ማነስ ዋጋ​ውን ያሳ​ን​ሳል፤ እንደ መከሩ ቍጥር ይሸ​ጥ​ል​ሃል።


በር​ስ​ታ​ች​ሁም ምድር ሁሉ መቤ​ዠ​ትን ለም​ድ​ሪቱ አድ​ርጉ።


ከገ​ዛ​ውም ሰው ጋር ከገ​ዛ​በት ዓመት ጀምሮ እስከ ኢዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ድረስ ይቍ​ጠር፤ የሽ​ያ​ጩም ብር እንደ ዓመ​ታቱ ቍጥር ይሁን፤ እንደ ምን​ደ​ኛ​ውም ዘመን ከእ​ርሱ ጋር ይሁን።


እስከ ኢዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ድረስ ጥቂት ዓመ​ታት ቢቀሩ እንደ ዓመቱ ይቍ​ጠ​ሩ​ለት፤ እንደ ኣመ​ታ​ቱም መጠን የመ​ቤ​ዠ​ቱን ዋጋ ይመ​ልስ።


እር​ሻ​ው​ንም ከኢ​ዮ​ቤ​ልዩ ዓመት በኋላ ቢሳል፥ ካህኑ እስከ ኢዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ድረስ እንደ ቀሩት ዓመ​ታት ገን​ዘ​ቡን ይቈ​ጥ​ር​ለ​ታል፤ ከግ​ም​ቱም ይጐ​ድ​ላል።


跟着我们:

广告


广告