Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 25:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

46 ከእ​ና​ን​ተም በኋላ ለል​ጆ​ቻ​ችሁ ታወ​ር​ሱ​አ​ቸ​ዋ​ላ​ችሁ፤ እነ​ር​ሱም ለእ​ና​ንተ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ውርስ ይሆ​ናሉ፤ ነገር ግን ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ችሁ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ማና​ቸ​ውም ሰው ወን​ድ​ሙን በሥራ አያ​ስ​ጨ​ን​ቀው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

46 እነርሱንም እንደ ንብረት ለልጆቻችሁ አውርሷቸው፤ በሕይወታቸው ዘመን ሁሉ ባሪያዎች ይሁኗችሁ፤ እስራኤላውያን ወገኖቻችሁን ግን በጭካኔ አትግዟቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

46 ከእናንተም በኋላ ልጆቻችሁ ለዘለዓለም እንዲወርሱአቸው ተዉአቸው፤ እነርሱን ባርያዎች ታደርጋላችሁ፥ ነገር ግን የእስራኤል ልጆች ወንድሞቻችሁ ናቸውና አንዱ ሌላውን በጽኑ እጅ አይግዛው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

46 እነርሱንም በውርስ ለልጆቻችሁ ማስተላለፍ ትችላላችሁ፤ በሕይወታቸው ዘመን ሁሉ አገልጋዮቻችሁ ይሆናሉ፤ ከእስራኤላውያን ወገኖቻችሁ መካከል ግን ማንንም በማስጨነቅ አትግዙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

46 ከእናንተም በኋላ ልጆቻችሁ ይወርሱአቸው ዘንድ ተዉአቸው፤ ከእነርሱም ባሪያዎችን ለዘላለም ትወስዳላችሁ፤ ነገር ግን የእስራኤልን ልጆች ወንድሞቻችሁን በጽኑ እጅ አትግዙአቸው።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 25:46
5 交叉引用  

ግብ​ፃ​ው​ያ​ንም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች በግ​ፍዕ ገዙ​አ​ቸው።


አሕ​ዛ​ብም ይዘው ወደ ስፍ​ራ​ቸው ያመ​ጡ​አ​ቸ​ዋል፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ወገ​ኖች ይካ​ፈ​ሏ​ቸ​ዋል፤ በዚ​ያም ሀገር ይበ​ዛሉ፤ በዚ​ያም ወን​ዶች ባሮ​ችና ሴቶች ባሮች ይሆ​ናሉ። ማር​ከው የወ​ሰ​ዷ​ቸ​ውም ለእ​ነ​ርሱ ምር​ኮ​ኞች ይሆ​ናሉ፤ የገ​ዙ​አ​ቸ​ውም ይገ​ዙ​ላ​ቸ​ዋል።


በሥራ አታ​ስ​ጨ​ን​ቀው፤ ነገር ግን አም​ላ​ክ​ህን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፍራ።


በእ​ና​ንተ መካ​ከል ከሚ​ቀ​መ​ጡት ስደ​ተ​ኞች ልጆች ለራ​ሳ​ችሁ ትገ​ዛ​ላ​ችሁ፤ ከዘ​መ​ዶ​ቻ​ቸ​ውም በም​ድ​ራ​ችሁ የሚ​ኖ​ሩት ሁሉ ለር​ስ​ታ​ችሁ ይሁ​ኑ​አ​ችሁ።


“በአ​ን​ተም ዘንድ የሚ​ኖር መጻ​ተኛ ወይም እን​ግዳ ሀብ​ታም ቢሆን፥ ወን​ድ​ም​ህም በእ​ርሱ አጠ​ገብ ቢደ​ኸይ፥ ራሱ​ንም ለመ​ጻ​ተ​ኛው፥ ወይም ለእ​ን​ግ​ዳው ወይም ለወ​ገ​ኖቹ ዘር ቢሸጥ፥


跟着我们:

广告


广告