Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 25:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ቅጥር በሌ​ለ​በት መን​ደር ያሉ ቤቶች ግን እንደ እርሻ ይቈ​ጠ​ራሉ፤ ይቤ​ዣሉ፤ በኢ​ዮ​ቤ​ልዩ ዓመ​ትም ይመ​ለ​ሳሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ቅጥር በዙሪያው ባልተሠራለት መንደር ውስጥ የሚገኙ ቤቶች ግን እንደ ዕርሻ መሬት ተቈጥረው ሊዋጁ ይችላሉ፤ በኢዮቤልዩም ይመለሳሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ነገር ግን በዙሪያቸው ቅጥሮች በሌላቸው መንደሮች ያሉ ቤቶች እንደ እርሻ መሬቶች ይቈጠራሉ፤ ይቤዣሉ፥ በኢዮቤልዩም ነፃ ይወጣሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ቅጽር ባልተሠራላቸው መንደሮች ውስጥ የሚገኙ ቤቶችን መሸጥ የሚችሉት ግን የእርሻ መሬቶች በሚሸጡበት ዐይነት ይሆናል፤ ባለ ንብረቱ እንደገና የመዋጀት መብት አለው፤ በኢዮቤልዩ ዓመት ንብረቱን መመለስ አለበት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ቅጥር በሌለበት መንደር ያሉ ቤቶች ግን እንደ እርሻ ይቈጠራሉ፤ ይቤዣሉ፥ በኢዮቤልዩም ይወጣሉ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 25:31
4 交叉引用  

የገ​ዛው ወደ ሻጩ አይ​መ​ለ​ስም፤ ዳግ​መ​ኛም በሕ​ይ​ወት ይኖ​ራል፤ ሁለ​ን​ተ​ና​ዋን አይ​ቶ​አ​ልና አል​ተ​መ​ለ​ሰም፤ የሰው ሕይ​ወቱ በዐ​ይኑ ፊት ነው።


አንድ ዓመት እስ​ኪ​ጨ​ረስ ባይ​ቤ​ዠው ቤቱ ለገዡ ይሆ​ናል፤ ቅጥር ባለ​በት ከተማ ያለ​ውን ያን ቤት ይመ​ረ​ም​ሩ​ለ​ታል፤ ለገ​ዛው ሰው ለልጅ ልጁ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይጸ​ና​ለ​ታል፤ በኢ​ዮ​ቤ​ልዩ ዓመ​ትም አይ​ወ​ስ​ዱ​በ​ትም።


የሌ​ዋ​ው​ያ​ንን ከተ​ሞች፥ በከ​ተ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ያሉ ቤቶ​ቻ​ቸ​ውን ሌዋ​ው​ያን ለዘ​ለ​ዓ​ለም መቤ​ዠት ይች​ላሉ።


跟着我们:

广告


广告