Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 25:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 እንደ ዓመ​ታቱ ብዛት ዋጋ​ውን ያበ​ዛል፤ እንደ ዓመ​ታ​ቱም ማነስ ዋጋ​ውን ያሳ​ን​ሳል፤ እንደ መከሩ ቍጥር ይሸ​ጥ​ል​ሃል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 የዓመቱ ቍጥር ከበዛ ዋጋውን ጨምር፤ የዓመቱ ቍጥር ካነሰም፣ ዋጋውን ቀንስ፤ ምክንያቱም የሚሸጥልህ የዓመቱን የምርት መጠን ነውና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 እርሱ እንደ መከሩ ቍጥር ይሸጥልሃልና ዓመታቱ ብዙ በሆኑ ቍጥር ዋጋውን ከፍ ታደርጋለህ፥ ዓመታቱ ግን ባነሱ ቍጥር ዋጋውን ታሳንሳለህ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ዓመታቱ ብዙ ቢሆኑ፥ ዋጋው ከፍ ይላል፤ ዓመታቱ ጥቂቶች ከሆኑ ዋጋው ዝቅ ይላል፤ የሚሸጥበት ዋጋ የሚተመነው ምድሪቱ በምታስገኘው ሰብል መጠን ነው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 እንደ ዓመታቱ ማነስ ዋጋውን ታሳንሳለህ፤ እንደ መከሩ ቍጥር ይሸጥልሃል።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 25:16
4 交叉引用  

ከኢ​ዮ​ቤ​ልዩ ዓመት በኋላ እንደ ዓመ​ታቱ ቍጥር ከባ​ል​ን​ጀ​ራህ ትገ​ዛ​ለህ፤ እር​ሱም እንደ መከሩ ዓመ​ታት ቍጥር ይከ​ፍ​ል​ሃል።


የሽ​ያ​ጩን ዘመን ቈጥሮ የቀ​ረ​ውን ወደ ገዛው ሰው ይመ​ልስ፤ እር​ሱም ወደ ርስቱ ይመ​ለስ።


ብዙ ዓመ​ታ​ትም ቢቀሩ እንደ እነ​ርሱ ቍጥር ከሽ​ያጩ ብር የመ​ቤ​ዠ​ቱን ዋጋ ይመ​ልስ።


እር​ሻ​ው​ንም ከኢ​ዮ​ቤ​ልዩ ዓመት በኋላ ቢሳል፥ ካህኑ እስከ ኢዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ድረስ እንደ ቀሩት ዓመ​ታት ገን​ዘ​ቡን ይቈ​ጥ​ር​ለ​ታል፤ ከግ​ም​ቱም ይጐ​ድ​ላል።


跟着我们:

广告


广告