Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 24:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 እን​ስ​ሳ​ንም ቢገ​ድል በነ​ፍስ ፋንታ ነፍስ ይክ​ፈል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 የሌላውን ሰው እንስሳ ደብድቦ የገደለ ማንኛውም ሰው ያንኑ ዐይነት እንስሳ ይተካለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 እንስሳንም መትቶ የሚገድል ሕይወት በሕይወት ፋንታ ካሣውን ይከፍላል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 የሌላን ሰው እንስሳ የገደለ ምትኩን ይክፈል፤ ይህም ዐይነቱ ሥርዓት በሕይወት ምትክ ሕይወት መሆኑ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 እንስሳንም እስኪሞት ድረስ የሚመታ ሕይወት በሕይወት ፋንታ ካሣውን ይክፈል።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 24:18
5 交叉引用  

“ሰውም ጕድ​ጓድ ቢከ​ፍት ወይም ጕድ​ጓድ ቢቈ​ፍር ባይ​ከ​ድ​ነ​ውም፥ በሬም ወይም አህያ፤ ቢወ​ድ​ቅ​በት፥


ሰውም ባል​ን​ጀ​ራ​ውን ቢጎዳ፥ እርሱ እን​ዳ​ደ​ረገ እን​ዲሁ ይደ​ረ​ግ​በት።


ሰው​ንም የመ​ታና የገ​ደለ ፈጽሞ ይገ​ደል።


እርሱ ቢበ​ድ​ልና ከዚህ በኋላ ንስሓ ቢገባ፥ በቅ​ድ​ሚያ የወ​ሰ​ደ​ውን፥ ወይም በዐ​መ​ፅና በግፍ የተ​ቀ​በ​ለ​ውን፥ ወይም የተ​ሰ​ጠ​ውን አደራ፥ ወይም ጠፍቶ ያገ​ኘ​ውን፥


跟着我们:

广告


广告