Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 23:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

42 ሰባት ቀን በዳ​ሶች ውስጥ ትቀ​መ​ጣ​ላ​ችሁ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

42 ሰባት ቀን ዳስ ውስጥ ተቀመጡ፤ በትውልዱ እስራኤላዊ የሆነ ሁሉ ዳስ ውስጥ ይሰንብት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

42 ሰባት ቀን በዳሶች ውስጥ ትቀመጣላችሁ፤ በእስራኤል ያሉት የአገሩ ተወላጆች ሁሉ በዳሶች ውስጥ ይቀመጣሉ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

42 ለሰባት ቀኖች በዳሶች ትቀመጣላችሁ፤ መላው የእስራኤል ሕዝብ በዳስ ይቀመጣሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

42-43 ሰባት ቀን በዳሶች ውስጥ ትቀመጣላችሁ፤ ከግብፅ ምድር ባወጣኋቸው ጊዜ የእስራኤልን ልጆች በዳስ ውስጥ እንዳስቀመጥኋቸው የልጅ ልጆቻችሁ ያውቁ ዘንድ፥ በእስራኤል ያሉት የአገር ልጆች ሁሉ በዳስ ውስጥ ይቀመጡ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 23:42
11 交叉引用  

ያዕ​ቆብ ግን በሰ​ፈሩ አደረ፤ በዚ​ያም ለእ​ርሱ ቤትን ሠራ፤ ለከ​ብ​ቶ​ቹም ዳሶ​ችን አደ​ረገ፤ ስለ​ዚ​ህም የዚ​ያን ቦታ ስም ማኅ​ደር ብሎ ጠራው።


በድ​ን​ኳን ውስጥ ተቀ​ም​ጠ​ናል፤ አባ​ታ​ች​ንም ኢዮ​ና​ዳብ ያዘ​ዘ​ንን ሁሉ ሰም​ተ​ናል፤ አድ​ር​ገ​ና​ልም።


እኔም ከግ​ብፅ ምድር ያወ​ጣ​ሁህ አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነኝ፤ እንደ ዓመት በዓል ቀንም እንደ ገና በድ​ን​ኳን አስ​ቀ​ም​ጥ​ሃ​ለሁ።


ኤፍ​ሬ​ምም፥ “ባለ​ጸጋ ሆኜ​አ​ለሁ፤ ሀብ​ት​ንም አግ​ኝ​ቻ​ለሁ፤ በድ​ካ​ሜም ሁሉ ኀጢ​አት የሚ​ሆን በደል አይ​ገ​ኝ​ብ​ኝም” አለ።


“ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ በዚህ በሰ​ባ​ተ​ኛው ወር ከዐ​ሥራ አም​ስ​ተ​ኛው ቀን ጀምሮ ሰባት ቀን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የዳስ በዓል ይሆ​ናል።


በየ​ዓ​መቱ በሰ​ባ​ተ​ኛው ወር ይህን በዓል ታደ​ርጉ ዘንድ ለልጅ ልጃ​ችሁ የዘ​ለ​ዓ​ለም ሕግ ይሁ​ን​ላ​ችሁ።


በለ​ዓ​ምም ዐይ​ኑን አን​ሥቶ እስ​ራ​ኤል በየ​ነ​ገ​ዳ​ቸው ሲጓዙ አየ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መን​ፈስ በላዩ መጣ።


ያዕ​ቆብ ሆይ፥ ቤቶ​ችህ፥ እስ​ራ​ኤል ሆይ ድን​ኳ​ኖ​ችህ ምንኛ ያም​ራሉ!


በም​ድር ያለው ማደ​ሪያ ቤታ​ችን ቢፈ​ር​ስም፥ በሰ​ማይ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ የሰው እጅ ያል​ሠ​ራው ዘለ​ዓ​ለ​ማዊ ቤት እን​ዳ​ለን እና​ው​ቃ​ለን።


跟着我们:

广告


广告