Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 22:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 የካ​ህ​ንም ልጅ ከሌላ ወገን ጋር ብት​ጋባ፥ እር​ስዋ ከተ​ቀ​ደ​ሰው ዐሥ​ራት አት​ብላ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 የካህን ልጅ፣ ካህን ያልሆነ ሌላ ሰው ካገባች፣ ከተቀደሰው መሥዋዕት መብላት አትችልም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 የካህንም ልጅ ምእመንን ብታገባ፥ እርሷ ከተቀደሰው ቁርባን አትብላ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ካህን ያልሆነ የውጪ ሰው ያገባች የካህኑ ልጅ ከተቀደሰው ስጦታ አትብላ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 የካህንም ልጅ ከልዩ ሰው ጋር ብትጋባ፥ እርስዋ ከተቀደሰው ቍርባን አትብላ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 22:12
4 交叉引用  

የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ሕሊና ያወቀ ወይስ አማ​ካሪ ሆኖ ያማ​ከ​ረው ማን ነው?


ወይም ከቀ​ረ​በች ያላ​ገ​ባች ድን​ግል እኅት በቀር ራሳ​ቸ​ውን አያ​ር​ክሱ።


ካህኑ ግን በገ​ን​ዘቡ አገ​ል​ጋይ ቢገዛ እርሱ ከም​ግቡ ይብላ፤ በቤ​ቱም የተ​ወ​ለ​ዱት ከእ​ን​ጀ​ራው ይብሉ።


የካ​ህን ልጅ ግን ባልዋ ቢሞት፥ ወይም ብት​ፋታ፥ ልጅም ባይ​ኖ​ራት፥ በብ​ላ​ቴ​ን​ነቷ እንደ ነበ​ረች ወደ አባቷ ቤት ብት​መ​ለስ፥ ከአ​ባቷ እን​ጀራ ትብላ፤ ከሌላ ወገን የሆነ ባዕድ ሰው ግን ከእ​ርሱ አይ​ብላ።


跟着我们:

广告


广告