ዘሌዋውያን 21:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ ከሕዝቡ በማንም አይርከስ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ከርሱ ጋራ በጋብቻ ለሚዛመዱት ግን ራሱን አያርክስ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በሕዝቡ መካከል ያሚገኝ አለቃ የረከሰ እዳይሆን ራሱን አያርክስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በጋብቻ የተዛመዱትን ሰዎች ሬሳ እንኳ በመንካት ራሱን አያርክስ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የሕዝቡ አለቃ ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ አይርከስ። 参见章节 |