ዘሌዋውያን 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ቍርባንህም በመቀቀያ የበሰለ ቍርባን ቢሆን፥ ዘይት የገባበት ከመልካም ስንዴ ዱቄት የተደረገ ይሁን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የእህል ቍርባንህ በመጥበሻ የሚበስል ከሆነ፣ ከላመ ዱቄትና ከዘይት ይዘጋጅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ቁርባንህም በመጥበሻ የተጋገረ የእህል ቁርባን ቢሆን፥ ዘይት የገባበት ከመልካም ዱቄት የተዘጋጀ ይሁን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 መባው በመጥበሻ የተጋገረ ቂጣ ከሆነ የወይራ ዘይት ተጨምሮበት ከተለወሰ የላመ ዱቄት የተዘጋጀ ይሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ቍርባንህም በመቀቀያ የበሰለ የእህል ቍርባን ቢሆን፥ ዘይት የገባበት ከመልካም ዱቄት የተደረገ ይሁን። 参见章节 |