Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 18:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ዘር​ህን በእ​ር​ስዋ ላይ እን​ዳ​ት​ዘ​ራና እን​ዳ​ት​ረ​ክ​ስ​ባት ወደ እን​ስሳ አት​ሂድ፤ ሴት ከእ​ርሱ ጋር ትተኛ ዘንድ በእ​ን​ስሳ ፊት አት​ቁም፤ የተ​ጠላ ነገር ነውና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 “ ‘ከእንስሳ ጋራ ግብረ ሥጋ በመፈጸም ራስህን አታርክስ። ሴትም ከእንስሳ ጋራ ግብረ ሥጋ ለመፈጸም ራሷን አታቅርብ፤ ይህ አስጸያፊ ምግባር ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 በእርሱም ራስህን እንዳታረክስ ከማናቸውም እንሰሳ ጋር አትተኛ፤ ሴት ከእርሱ ጋር ለመተኛት በእንስሳ ፊት አትቁም፤ ጸያፍ የሆነ ተግባር ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ወንድ ወይም ሴት ማንም ሰው ከእንስሳ ጋር ተኝቶ ራሱን አያርክስ፤ እንዲህ ያለው ድርጊት የተፈጥሮን ሕግና ሥርዓት የሚያበላሽ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 እንዳትረክስባትም ከእንሰሳ ጋር አትተኛ፤ ሴት ከእርሱ ጋር ትተኛ ዘንድ በእንስሳ ፊት አትቁም፤ የተጠላ ነገር ነውና።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 18:23
5 交叉引用  

“ከመ​ተ​ተኛ ጋር አንድ አት​ሁኑ።


“ከእ​ን​ስሳ የሚ​ደ​ርስ ሁሉ ሞትን ይሙት።


ማና​ቸ​ውም ሰው ከም​ራቱ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ፈጽ​መው ይገ​ደሉ፤ ጸያፍ ነገር አድ​ር​ገ​ዋል፤ በደ​ለ​ኞች ናቸው።


“ከእ​ን​ስሳ ሁሉ የሚ​ደ​ርስ ርጉም ይሁን፤ ሕዝ​ቡም ሁሉ አሜን ይላሉ።


跟着我们:

广告


广告