Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 18:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 የአ​ባ​ት​ህን ወን​ድም ሚስት ኀፍ​ረተ ሥጋ አት​ግ​ለጥ፤ ዘመ​ድህ ናትና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 “ ‘ከአባትህ ወንድም ሚስት ጋራ ግብረ ሥጋ በመፈጸም፣ የአባትህን ወንድም አታዋርድ፤ እርሷ አክስትህ ናት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 የአባትህን ወንድም ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፥ ወደ ሚስቱም አትቅረብ፤ የአጎትህ ሚስት ናት፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 እንደ አክስትህ ስለ ሆነች ከአጐትህ ሚስት ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 የአባትህን ወንድም ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፥ ወደ ሚስቱም አትቅረብ፤ የአጎትህ ሚስት ናት፤

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 18:14
2 交叉引用  

የእ​ና​ት​ህን እኅት ኀፍ​ረተ ሥጋ አት​ግ​ለጥ፤ የእ​ና​ትህ ዘመድ ናትና።


ሰውም ከቅ​ርብ ዘመዱ ሚስት ጋር ቢተኛ የቅ​ርብ ዘመ​ዱን ኀፍ​ረተ ሥጋ ገል​ጦ​አል፤ ያለ ልጅ ይሞ​ታሉ።


跟着我们:

广告


广告