Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 16:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ሌላ እሳ​ትን ስላ​መጡ የሞቱ ሁለቱ የአ​ሮን ልጆች ከሞቱ በኋላ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን ተና​ገ​ረው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 በእግዚአብሔር ፊት በቀረቡ ጊዜ ከሞቱት፣ ከሁለቱ የአሮን ልጆች ሞት በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን ተናገረው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 በጌታ ፊት በቀረቡ ጊዜ የሞቱት ሁለቱ የአሮን ልጆች ከሞቱ በኋላ ጌታ ሙሴን ተናገረው፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ሁለቱ የአሮን ልጆች ያልተፈቀደ እሳት ይዘው ወደ እግዚአብሔር ፊት በመቅረባቸው ከሞቱ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ሲል ተናገረው፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 በእግዚአብሔር ፊት የቀረቡና የሞቱ ሁለቱ የአሮን ልጆች ከሞቱ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን ተናገረው፤

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 16:1
2 交叉引用  

በግ​ዳ​ጅ​ዋም ደም ለሚ​ፈ​ስ​ሳት፥ ፈሳ​ሽም ነገር ላለ​ባ​ቸው ለወ​ን​ድም ለሴ​ትም፥ ከረ​ከ​ሰ​ችም ሴት ጋር ለሚ​ተኛ ሰው ሕጉ ይህ ነው።”


跟着我们:

广告


广告