Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 14:55 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

55 በል​ብ​ስና በቤ​ትም ላለ ለምጽ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

55 በልብስና በቤት ላይ ለሚመጣ ተላላፊ በሽታ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

55 በልብስ ላይና በቤት ውስጥ ላለ የለምጽ ደዌ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

55 በልብስና በቤት ላይ የሚወጣ ሻጋታን፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

55 ለቈረቈርም፥ በልብስና በቤትም ላለ ለምጽ፥

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 14:55
3 交叉引用  

“ትወ​ር​ሱ​አት ዘንድ እኔ ወደ​ም​ሰ​ጣ​ችሁ ርስት ወደ ከነ​ዓን ምድር በገ​ባ​ችሁ ጊዜ፥ እኔም የለ​ምጽ ደዌ ምል​ክት በር​ስ​ታ​ችሁ ምድር ቤቶች ባደ​ረ​ግሁ ጊዜ፥


ለዕ​ባ​ጭም፥ ለብ​ጕ​ርም፥ ለቋ​ቍ​ቻም፤


跟着我们:

广告


广告