ዘሌዋውያን 14:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በእጁ ከአለው ከዋኖሶች ወይም ከርግብ ግልገሎች አንዱን ያቀርባል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ካህኑም ርግቦቹን ወይም የዋኖሶቹን ጫጩቶች የሰውየው ዐቅም የፈቀደውን ይሠዋል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ለመግዛትም አቅሙ የሚፈቅድለትን ያህል ከዋኖሶች ወይም ከርግብ ግልገሎች አንዱን ያቀርባል፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 የሚነጻውም ሰው ከዋኖስ ወይም ከርግብ እርሱ የሚችለውን አንዱን ያቅርብ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 እንደሚቻለው ከዋኖሶች ወይም ከርግብ ግልገሎች አንዱን ያቀርባል። 参见章节 |