ዘሌዋውያን 14:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ካህኑም የኀጢአቱን መሥዋዕት ያቀርባል፤ ካህኑም ከኀጢአቱ ለማንጻት ለሚነጻው ሰው ያስተሰርይለታል፤ ከዚህም በኋላ ካህኑ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ያርዳል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 “ካህኑም የኀጢአት መሥዋዕቱን ያቅርብ፤ ከርኩሰቱ ለሚነጻውም ሰው ያስተስርይለት፤ ከዚህ በኋላ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ይረድ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ካህኑም የኃጢአቱን መሥዋዕት ያቀርባል፥ ከርኩሰቱም ለሚነጻው ሰው ያስተሰርይለታል፤ ከዚያም በኋላ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ያርዳል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ከዚህም በኋላ ካህኑ ለኃጢአት ስርየት መሥዋዕት በማቅረብ የመንጻትን ሥርዓት ይፈጽማል፤ ቀጥሎም ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚቀርበውን እንስሳ ያርዳል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ካህኑም የኃጢአቱን መሥዋዕት ያቀርባል፥ ከርኩሰቱም ለሚነጻው ሰው ያስተሰርይለታል፤ በኋላም የሚቃጠለውን መሥዋዕት ያርዳል። 参见章节 |