Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 13:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 ለም​ጻም ሰው ነው፤ ርኩስ ነው፤ ካህኑ፦ በር​ግጥ ‘ርኩስ ነው’ ይለ​ዋል፤ ደዌው በራሱ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 ሰውየው ደዌ አለበት፤ ርኩስም ነው፤ በራሱ ላይ ካለው ቍስል የተነሣም ሰውየው ርኩስ መሆኑን ካህኑ ያስታውቅ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 በለምጽ ደዌ የተያዘ ሰው ነው፤ እርሱ ርኩስ ነው፤ ካህኑ፦ በእርግጥ ርኩስ ነው ይለዋል፤ ደዌው በራሱ ላይ የሚገኝ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 እርሱ የሥጋ ደዌ በሽተኛ ሰው በመሆኑ የረከሰ ነውና የረከሰ መሆኑን ካህኑ ያውጅ፤ በሽታውም በራሱ ላይ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 ለምጻም ሰው ነው፤ ርኩስ ነው፤ ካህኑ፦ በእርግጥ ርኩስ ነው ይለዋል፤ ደዌው በራሱ ነው።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 13:44
7 交叉引用  

ስለ​ዚ​ህም በሕ​ፃ​ን​ነ​ታ​ቸው ሳሉ ሰው​ነ​ታ​ቸው ትጠ​ፋ​ለች፥ ሕይ​ወ​ታ​ቸ​ው​ንም መላ​እ​ክት ያጠ​ፉ​አ​ታል።


እን​ግ​ዲህ በበ​ደል ላይ በደል እየ​ጨ​መ​ራ​ችሁ ለምን ትቀ​ሠ​ፋ​ላ​ችሁ? ራስ ሁሉ ለሕ​ማም፥ ልብም ሁሉ ለኀ​ዘን ሆኖ​አል።


ካህ​ኑም ያየ​ዋል፤ እነ​ሆም፥ የደ​ዌው እብ​ጠት በሥ​ጋው ቆዳ ላይ የሆነ ለምጽ መስሎ፥ በቡ​ሀ​ነቱ ወይም በራሰ በራ​ነቱ ነጭ ወይም ቀላ ያለ ቢሆን፥


“የለ​ምጽ ደዌ ያለ​በት ሰው ልብሱ የተ​ቀ​ደደ ይሁን፤ ራሱም የተ​ገ​ለጠ ይሁን፤ ከን​ፈ​ሩ​ንም ይሸ​ፍን፤ ርኩስ ይባ​ላል።


ዐይንህ ግን ታማሚ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፥ ጨለማውስ እንዴት ይበረታ!


跟着我们:

广告


广告