Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 13:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

43 ካህ​ኑም ያየ​ዋል፤ እነ​ሆም፥ የደ​ዌው እብ​ጠት በሥ​ጋው ቆዳ ላይ የሆነ ለምጽ መስሎ፥ በቡ​ሀ​ነቱ ወይም በራሰ በራ​ነቱ ነጭ ወይም ቀላ ያለ ቢሆን፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

43 ካህኑ ይመርምረው፤ በመላጣው ወይም በበራው ላይ ያበጠው ተላላፊ የቈዳ በሽታ የሚመስል ነጣ ያለ ቍስል ከሆነ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

43 ካህኑም ያየዋል፤ እነሆም፥ የደዌው እብጠት፥ በሰውነቱ ቆዳ ላይ የሆነ የለምጽ ደዌ መስሎ፥ በቡሀነቱ ወይም በራሰ በራነቱ ላይ ነጣ ብሎ ቀላ ያለ ቢሆን፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

43 ካህኑም መርምሮ በበራ ራሱ ወይም በበራ ግንባሩ ላይ በሰውነት ላይ የሚወጣ የሥጋ ደዌ በሽታ ዐይነት ቀላ ያለ የእባጭ ቊስል ቢያገኝ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

43 ካህኑም ያየዋል፤ እነሆም፥ የደዌው እብጠት፥ በሥጋው ቁርበት ላይ የሆነ ለምጽ መስሎ፥ በቡሀነቱ ወይም በራሰ በራነቱ ነጭ ወይም ቀላ ያለ ቢሆን፥

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 13:43
6 交叉引用  

ስለ​ዚህ ጌታ የጽ​ዮን ታላ​ላቅ ሴቶች ልጆ​ችን ያዋ​ር​ዳ​ቸ​ዋል። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በዚያ ቀን ልብ​ሳ​ቸ​ውን ይገ​ል​ጣል።


ካህ​ና​ቷም ሕጌን ጣሱ፤ በመ​ቅ​ደ​ሴም መካ​ከል ቅድ​ሳ​ቴን አረ​ከሱ፤ ከር​ኵ​ሰ​ትም አል​ራ​ቁም፤ በን​ጹ​ሕና በር​ኩስ መካ​ከል ያለ​ው​ንም ልዩ​ነት አላ​ወ​ቁም፤ ዐይ​ና​ቸ​ው​ንም ከሰ​ን​በ​ታቴ ሸፈኑ፤ እኔም በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው ረከ​ስሁ።


በተ​ቀ​ደ​ሰ​ውና በአ​ል​ተ​ቀ​ደ​ሰው፥ በር​ኩ​ሱና በን​ጹ​ሑም መካ​ከል ትለ​ያ​ላ​ችሁ፤


በቍ​ስ​ሉም ስፍራ ነጭ እባጭ ወይም ቀላ ያለ ቋቍቻ ቢወጣ፥ በካ​ህኑ ዘንድ ይታ​ያል።


በቡ​ሀ​ነቱ ወይም በራሰ በራ​ነቱ ነጭ፥ ወይም ቀላ ያለ ደዌ ቢኖ​ር​በት፥ እርሱ ከቡ​ሀ​ነቱ ወይም ከራሰ በራ​ነቱ የወጣ ለምጽ ነው።


ለም​ጻም ሰው ነው፤ ርኩስ ነው፤ ካህኑ፦ በር​ግጥ ‘ርኩስ ነው’ ይለ​ዋል፤ ደዌው በራሱ ነው።


跟着我们:

广告


广告