Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 13:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 እነ​ሆም፥ ቈረ​ቈሩ በቆ​ዳው ላይ ቢሰፋ ካህኑ ብጫ​ውን ጠጕር አይ​ፈ​ል​ግም፤ ርኩስ ነውና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 ካህኑ ይመርምረው፤ ቍስሉ በቈዳው ላይ ከሰፋ፣ ካህኑ የጠጕሩን ቢጫ መሆን አለመሆን ማየት አያሻውም፤ ሰውየው ርኩስ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 ካህኑ ያየዋል፤እነሆም፥ ቈረቈሩ በቆዳው ላይ ቢሰፋ ካህኑ ብጫውን ጠጉር አይፈልግም፤ እርሱ ርኩስ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 ካህኑ እንደገና ይመርምረው፤ ቊስሉ በእርግጥ ተስፋፍቶ ከሆነ ሰውየው የረከሰ በመሆኑ ወደ ቢጫነት የተለወጠ ጠጒር መኖርና አለመኖሩ አስፈላጊ አይደለም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 እነሆም፥ ቈረቈሩ በቁርበቱ ላይ ቢሰፋ ካህኑ ብጫውን ጠጕር አይፈልግም፤ ርኩስ ነው።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 13:36
4 交叉引用  

እነ​ሆም፥ ወደ ቆዳው ቢጠ​ልቅ፥ በው​ስ​ጡም ቀጭን ብጫ ጠጕር ቢኖ​ር​በት፥ ካህኑ፦ ‘ርኩስ ነው’ ይለ​ዋል፤ ቈረ​ቈር ነው፤ የራስ ወይም የአ​ገጭ ለምጽ ነው።


ከነጻ በኋላ ግን ቈረ​ቈሩ በቆ​ዳው ላይ ቢሰፋ፥ ካህኑ ያየ​ዋል፤


ቈረ​ቈሩ ግን ፊት እንደ ነበረ በቦ​ታው ቢኖር፥ ጥቁ​ርም ጠጕር ቢበ​ቅ​ል​በት፥ ቈረ​ቈሩ ሽሮ​አል፤ እር​ሱም ንጹሕ ነው፤ ካህ​ኑም፦ ‘ንጹሕ ነው’ ይለ​ዋል።


ካህ​ኑም በሰ​ባ​ተ​ኛው ቀን ተመ​ልሶ ቤቱን ያያል፤


跟着我们:

广告


广告