Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 13:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 ከነጻ በኋላ ግን ቈረ​ቈሩ በቆ​ዳው ላይ ቢሰፋ፥ ካህኑ ያየ​ዋል፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 ንጹሕ መሆኑ ከተገለጠ በኋላ ግን የሚያሳክከው ቍስል ተስፋፍቶ ቢገኝ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 ከነጻ በኋላ ግን ቈረቈሩ በቆዳው ላይ ቢስፋፋ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ሆኖም ንጹሕ መሆኑ ከተገለጠ በኋላ ቊስሉ እያመረቀዘ ተስፋፍቶ ቢገኝ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 ከነጻ በኋላ ግን ቈረቈሩ በቁርበቱ ላይ ቢሰፋ፥ ካህኑ ያየዋል፤

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 13:35
7 交叉引用  

ካህ​ኑም በሰ​ባ​ተ​ኛው ቀን ያየ​ዋል፤ በቆ​ዳ​ውም ላይ ቢሰፋ ካህኑ፦ ‘ርኩስ ነው’ ይለ​ዋል፤ የለ​ምጽ ደዌ ነውና በእ​ት​ራቱ ላይ ወጥ​ቶ​አል።


እነ​ሆም፥ ወደ ቆዳው ቢጠ​ልቅ፥ በው​ስ​ጡም ቀጭን ብጫ ጠጕር ቢኖ​ር​በት፥ ካህኑ፦ ‘ርኩስ ነው’ ይለ​ዋል፤ ቈረ​ቈር ነው፤ የራስ ወይም የአ​ገጭ ለምጽ ነው።


ካህ​ኑም በሰ​ባ​ተ​ኛው ቀን ቈረ​ቈ​ሩን ያያል፤ እነ​ሆም፥ ከተ​ላጨ በኋላ ቈረ​ቈሩ በቆ​ዳው ላይ ባይ​ሰፋ፥ መል​ኩም ወደ ቆዳው ባይ​ጠ​ልቅ፥ ካህኑ፦ ‘ንጹሕ ነው’ ይለ​ዋል፤ ልብ​ሱን አጥቦ ንጹሕ ይሆ​ናል።


እነ​ሆም፥ ቈረ​ቈሩ በቆ​ዳው ላይ ቢሰፋ ካህኑ ብጫ​ውን ጠጕር አይ​ፈ​ል​ግም፤ ርኩስ ነውና።


ስለ መን​ጻቱ በካ​ህኑ ዘንድ ከታየ በኋላ ምል​ክቱ በቆ​ዳው ላይ ቢሰፋ፥ እን​ደ​ገና ሊታይ ወደ ካህኑ ይቀ​ር​ባል።


ነገር ግን ክፉዎች ሰዎችና አታላዮች እያሳቱና እየሳቱ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ።


跟着我们:

广告


广告