ዘሌዋውያን 13:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “በሥጋውም ቆዳ ላይ ቍስል ቢሆንና ቢሽር፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “አንድ ሰው በገላው ላይ ዕባጭ ወጥቶ ቢድን፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በሰውነቱም ቆዳ ላይ የዳነ የብጉንጅ ቁስል ቢኖር፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “አንድ ሰው የዳነ እባጭ ቢኖርበትና፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በሥጋውም ቁርበት ላይ ቍስል ቢሆንና ቢሽር፥ 参见章节 |