Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 13:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ካህ​ኑም ጤነ​ኛ​ውን ቆዳ አይቶ፦ ‘ርኩስ ነው’ ይለ​ዋል፤ ስለ​ዚህ ለምጽ ነውና ርኩስ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ካህኑም የተገለጠውን ቀይ ሥጋ በሚያይበት ጊዜ ርኩስ መሆኑን ያስታውቅ፤ ቀይ ሥጋ ርኩስ ስለ ሆነ፣ ተላላፊ በሽታ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ካህኑም የሚያዠውን ሥጋ አይቶ፦ ርኩስ ነው ይለዋል፤ የሚያዠው ሥጋ የለምጽ ደዌ ነውና ርኩስ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ካህኑም እንደገና መርምሮት የሚያዥ ቊስል ቢያገኝ፥ ያ ሰው የረከሰ መሆኑን ያስታውቅ፤ የሚያዥ፥ የሥጋ ደዌ በሽታ ስለ ሆነ ያ ሰው ርኩስ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ካህኑም የሚያዠውን ሥጋ አይቶ፦ ርኩስ ነው ይለዋል፤ የሚያዠው ሥጋ ለምጽ ነውና ርኩስ ነው።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 13:15
2 交叉引用  

ደዌው በታ​የ​በት ቀን ጤነ​ኛው ቆዳ ርኩስ ይሆ​ናል።


ጤነ​ኛው ቆዳ ተመ​ልሶ ቢነጣ እን​ደ​ገና ወደ ካህኑ ይመ​ጣል።


跟着我们:

广告


广告