ዘሌዋውያን 12:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንደ ግዳጅዋ ወራት ትረክሳለች። በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሕፃኑም በስምንተኛው ቀን ሸለፈቱን ይገረዝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በስምንተኛው ቀን ሕፃኑ መገረዝ አለበት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። 参见章节 |