Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 11:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

41 “በም​ድ​ርም ላይ የሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀስ ተን​ቀ​ሳ​ቃሽ አውሬ ሁሉ ለእ​ና​ንተ ርኩስ ነው፤ አት​ብ​ሉ​ትም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

41 “ ‘ምድር ለምድር የሚንቀሳቀስ ማንኛውም ፍጡር ጸያፍ ነው፤ አይበላም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

41 “በምድርም ላይ የሚርመሰመስ ተንቀሳቃሽ ሁሉ ጸያፍ ነው፥ አይበላም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

41 “በምድር ላይ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ትናንሽ ነፍሳት ሁሉ የማይበሉና በእናንተ ዘንድ የተጠሉ ይሁኑ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

41 በምድርም ላይ የሚንቀሳቀስ ተንቀሳቃሽ ሁሉ የተጸየፈ ነው፥ አትብሉትም።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 11:41
6 交叉引用  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አለ፥ “ውኃ የሕ​ይ​ወት እስ​ት​ን​ፋስ ያላ​ቸ​ውን ተን​ቀ​ሳ​ቃ​ሾ​ችና በም​ድር ላይ ከሰ​ማይ በታች የሚ​በ​ርሩ አዕ​ዋ​ፍን ታስ​ገኝ፥” እን​ዲ​ሁም ሆነ።


በም​ድር ላይ ሥጋ ያለው የሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀ​ሰው ሁሉ ወፉም፥ እን​ስ​ሳ​ውም፥ አራ​ዊ​ቱም፥ በም​ድር ላይ የሚ​ር​መ​ሰ​መ​ሰው ተን​ቀ​ሳ​ቃ​ሹ​ም​ሁሉ፥ ሰውም ሁሉ ጠፋ።


“የሚ​በ​ር​ርም፥ በአ​ራት እግ​ሮ​ችም የሚ​ሄድ ተን​ቀ​ሳ​ቃሽ ሁሉ ለእ​ና​ንተ ርኩስ ነው።


የሚ​በ​ርር፥ አራ​ትም እግ​ሮች ያሉት ተን​ቀ​ሳ​ቃሽ ሁሉ ለእ​ና​ንተ ርኩስ ነው።


“በም​ድር ላይም ከሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀስ ተን​ቀ​ሳ​ቃሽ እነ​ዚህ ለእ​ና​ንተ ርኩ​ሳን ናቸው፤ ሙጭ​ል​ጭላ፥ አይጥ፥ እን​ሽ​ላ​ሊት በየ​ወ​ገኑ፥


በሆዱ የሚ​ሳብ፥ በአ​ራ​ትም እግ​ሮች የሚ​ሳብ፥ ብዙ እግ​ሮ​ችም ያሉት፥ በም​ድ​ርም ላይ የሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀሱ ተን​ቀ​ሳ​ቃ​ሾች ሁሉ ርኩ​ሳን ናቸ​ውና አት​ብ​ሉ​አ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告