Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 11:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 ከእ​ነ​ዚ​ህም በድን የሚ​ወ​ድ​ቅ​በት ሁሉ ርኩስ ነው፤ እቶን ወይም ምድጃ ቢሆን ይሰ​ባ​በ​ራል፤ ርኩ​ሳን ናቸ​ውና፤ ለእ​ና​ንተ ርኩ​ሳን ይሆ​ናሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 ከበድናቸው አንዱ የወደቀበት ነገር ሁሉ ይረክሳል፤ ምድጃም ይሁን ማሰሮ ይሰበር፤ ርኩሳን ናቸው፤ እናንተም ተጸየፏቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 ከበድናቸውም የሚወድቅበት ነገር ሁሉ ርኩስ ይሆናል፤ እቶን ወይም ምድጃ ቢሆን ይሰበር፤ ርኩሶች ናቸው፤ በእናንተም ዘንድ ርኩሶች ይሆናሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ማንኛውም በድን የሚወድቅበት ነገር ሁሉ ርኩስ ስለ ሆነ፥ ተጸየፉት፤ ክፍት ምድጃም ሆነ ዝግ ምድጃ ይሰበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 ከእነዚህም በድን የሚወድቅበት ሁሉ ርኩስ ነው፤ እቶን ወይም ምድጃ ቢሆን ይሰባበራል፤ ርኩሶች ናቸው፤ በእናንተ ዘንድ ርኩሶች ይሆናሉ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 11:35
8 交叉引用  

ተራ​ራ​ውን እንደ መሰ​ም​ሪ​ያው ይመ​ለ​ከ​ተ​ዋል፥ ለም​ለ​ሙ​ንም ሁሉ ይፈ​ል​ጋል።


ከእ​ነ​ር​ሱም አን​ዳች በው​ስጡ የወ​ደ​ቀ​በ​ትን የሸ​ክ​ላ​ውን ዕቃ ሁሉ ስበ​ሩት፤ በው​ስ​ጡም ያለው ሁሉ ርኩስ ነው።


በእ​ርሱ ውስጥ ያለው፤ ውኃም የሚ​ፈ​ስ​ስ​በት፥ የሚ​በላ መብል ሁሉ ርኩስ ነው፤ በዚ​ህም ዕቃ ሁሉ ያለው የሚ​ጠጣ መጠጥ ሁሉ ርኩስ ነው።


ነገር ግን ምንጩ፥ ጉድ​ጓ​ዱም፥ የው​ኃ​ውም ኵሬ ንጹ​ሓን ናቸው፤ በድ​ና​ቸ​ውን ግን የሚ​ነካ ርኩስ ነው።


ልብ​ሱን ያቃ​ጥ​ላል፤ ድሩ ወይም ማጉ የበግ ጠጕር ወይም የተ​ልባ እግር ቢሆን ወይም ከቆዳ የተ​ደ​ረገ ቢሆን፥ ደዌ ያለ​በት ሁሉ እየ​ፋገ የሚ​ሄድ ለምጽ ነውና በእ​ሳት ይቃ​ጠ​ላል።


ፈሳሽ ነገር ያለ​በት ሰው የሚ​ነ​ካ​ውን የሸ​ክላ ዕቃ ይስ​በ​ሩት፤ የዕ​ን​ጨ​ቱ​ንም ዕቃ ሁሉ በውኃ ይጠ​ቡት፤ ንጹ​ሕም ይሆ​ናል።


የሚ​ቀ​ቀ​ል​በ​ትን ሸክላ ይሰ​ብ​ሩ​ታል፤ በና​ስም ዕቃ ቢቀ​ቀል ይፈ​ገ​ፍ​ጉ​ታል፤ በው​ኃም ያጥ​ቡ​ታል።


跟着我们:

广告


广告