Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 11:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ነገር ግን ከሚ​በ​ር​ሩት፥ አራ​ትም እግ​ሮች ካሉ​አ​ቸው፥ ከእ​ግ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም በላይ በም​ድር ላይ የሚ​ዘ​ል​ሉ​ባ​ቸው ጭኖች ካሉ​አ​ቸው ተን​ቀ​ሳ​ቃ​ሾች እነ​ዚ​ህን ትበ​ላ​ላ​ችሁ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ነገር ግን ክንፍ ኖሯቸው በአራት እግር ከሚንቀሳቀሱ ነፍሳት መካከል ከምድር በሚፈናጠሩበት እግራቸው አንጓ ያለባቸውን መብላት ትችላላችሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ነገር ግን ከእግሮቻቸው በላይ በምድር ላይ የሚዘሉባቸው ጭኖች ካሉአቸው፥ በአራት እግሮች ከሚሄዱ ጥቃቅን በራሪ ነፍሳት እነዚህን ትበላላችሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ነገር ግን ከእነርሱ መካከል ከእግሮቻቸው በላይ በምድር ላይ የሚዘሉባቸው ቅልጥሞች ካሉአቸው ተንቀሳቃሾች እነዚህን ትበላላችሁ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ነገር ግን ከሚበርሩት፥ አራትም እግሮች ካሉአቸው፥ ከእግሮቻቸውም በላይ በምድር ላይ የሚዘልሉባቸው ጭኖች ካሉአቸው ተንቀሳቃሾች እነዚህን ትበላላችሁ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 11:21
4 交叉引用  

“ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብላ​ችሁ ንገ​ሩ​አ​ቸው፦ በም​ድር ካሉት እን​ስ​ሳት ሁሉ የም​ት​በ​ሉ​አ​ቸው እን​ስ​ሳት እነ​ዚህ ናቸው።


“የሚ​በ​ር​ርም፥ በአ​ራት እግ​ሮ​ችም የሚ​ሄድ ተን​ቀ​ሳ​ቃሽ ሁሉ ለእ​ና​ንተ ርኩስ ነው።


ከእ​ነ​ር​ሱም እነ​ዚ​ህን አት​በ​ሉም፤ ኩብ​ኩባ የሚ​መ​ስ​ለ​ውም፥ ፌንጣ የሚ​መ​ስ​ለ​ውም፥ አሸን የሚ​መ​ስ​ለ​ውም፥ አን​በጣ የሚ​መ​ስ​ለ​ውም።


በው​ስ​ጡም አራት እግር ያለው እን​ስሳ ሁሉ፥ አራ​ዊ​ትም፥ የሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀ​ስም፥ የሰ​ማ​ይም ወፎች ነበ​ሩ​በት።


跟着我们:

广告


广告