ዘሌዋውያን 11:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሰጎን በየወገኑ፤ ጠለቋ፥ ዝዪ፥ በቋል በየወገኑ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሰጎን፣ ጠላቋ፣ ዝዪ፣ ማንኛውም ዐይነት በቋል፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሰጎን፥ ጠላቋ፥ ዝዪ፥ በቋል በየወገኑ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ሰጐን፥ ጠላቋ፥ ዝይ፥ በቋል፥ በየዐይነቱ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሰጎን፥ ጠላቍ፥ ዝዪ፥ በቍል በየወገኑ፥ 参见章节 |