ሰቈቃወ 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በጽዮን ሴቶች፥ በይሁዳ ከተሞችም ደናግል ተዋረዱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሴቶች በጽዮን፣ ደናግል በይሁዳ ከተሞች ተደፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በጽዮን ሴቶችን፥ በይሁዳም ከተሞች ደናግልን አጐሰቈሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሴቶች በጽዮን ተደፈሩ በይሁዳ ከተሞችም ደናግል ተዋረዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በጽዮን ሴቶችን፥ በይሁዳም ከተሞች ደናግልን አጐሰቈሉ። 参见章节 |