Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሰቈቃወ 3:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

54 በራሴ ላይ ውኃ ተከ​ነ​በለ፤ እኔም፥ “ጠፋሁ” ብዬ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

54 ውሃ ሞልቶ በዐናቴ ላይ ፈሰሰ፤ ጠፍቻለሁ ብዬ አሰብሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

54 በራሴ ላይ ውኆች ተከነበሉ፥ እኔም፦ ጠፋሁ ብዬ ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

54 ውሃ ከእራሴ በላይ ሞልቶ ሲፈስ የምሞትበት ጊዜ የተቃረበ መሰለኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

54 በራሴ ላይ ውኆች ተከነበሉ፥ እኔም፦ ጠፋሁ ብዬ ነበር።

参见章节 复制




ሰቈቃወ 3:54
15 交叉引用  

ብር​ሃ​ኑም ጨለማ ሆነ​ብህ፥ ተኝ​ተ​ህም ሳለህ ውኃው አሰ​ጠ​መህ።


ቃላ​ቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ። ነገ​ራ​ቸ​ውም እስከ ዓለም ዳርቻ ደረሰ።


በስ​ምህ ቀኑን ሁሉ ደስ ይላ​ቸ​ዋል፥ በጽ​ድ​ቅ​ህም ከፍ ከፍ ይላሉ፤


በው​ር​ደቱ ፍርዱ ተወ​ገደ፤ ሕይ​ወቱ ከም​ድር ተወ​ግ​ዷ​ልና ልደ​ቱን ማን ይና​ገ​ራል? ስለ ሕዝቤ ኀጢ​አት ለሞት ደረሰ።


እኔም፦ ኀይ​ሌን፥ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ዘንድ ያለ​ውን ተስ​ፋ​ዬን አጣሁ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ተና​ገ​ረኝ፤ እን​ዲ​ህም አለኝ፥ “የሰው ልጅ ሆይ! እነ​ዚህ አጥ​ን​ቶች የእ​ስ​ራ​ኤል ቤት ሁሉ ናቸው፤ እነሆ! አጥ​ን​ቶ​ቻ​ችን ደር​ቀ​ዋል፤ ተስ​ፋ​ች​ንም ጠፍ​ቶ​አል፤ ፈጽ​መ​ንም ተቈ​ር​ጠ​ናል ብለ​ዋል።


የሚ​ለ​ምን ሁሉ ይሰ​ጠ​ዋ​ልና፤ የሚ​ፈ​ል​ግም ያገ​ኛ​ልና፤ ደጅ ለሚ​መ​ታም ይከ​ፈ​ት​ለ​ታ​ልና።


跟着我们:

广告


广告