ሰቈቃወ 3:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዙሪያዬ ቅጥር ሠራብኝ፤ የመከራውንም ጎዳና በእኔ ላይ አቀና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በምሬትና በድካም፣ ቅጥር ሠራብኝ፤ ዙሪያዬንም ከበበኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ቅጥር ሠራብኝ በሐሞትና በድካምም ከበበኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ከበባ አድርጎ ምርር ባለ ሐዘንና ችግር ውስጥ ከተተኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ቅጥር ሠራብኝ በሐሞትና በድካምም ከበበኝ። 参见章节 |