ሰቈቃወ 3:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ፍርሀትና ቍጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ያዘን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም47 በጥፋትና በመፈራረስ፣ በችግርና በሽብር ተሠቃየን።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ድንጋጤና ቁጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ሆነብን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 ፍርሀትና ውድቀት እንዲሁም ጥፋትና ውድመት በእኛ ላይ ደረሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 ድንጋጤና ቍጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ሆነብን። 参见章节 |