ሰቈቃወ 3:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ሳምኬት። በቍጣህ ከደንኸን፤ አሳደድኸንም፤ ገደልኸን፤ አልራራህልንም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 “ራስህን በቍጣ ከደንህ፤ አሳደድኸንም፤ ያለ ርኅራኄም ገደልኸን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ሳምኬት። በቁጣ ከደንኸን አሳደድኸንም፥ ገደልኸን፥ አልራራህም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 “በቊጣ ተሞልተህ አሳደድከን ያለ ርኅራኄ ገደልከን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ሳምኬት። በቍጣ ከደንኸን አሳደድኸንም፥ ገደልኸን፥ አልራራህም። 参见章节 |