ሰቈቃወ 3:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ልባችንን ከእጃችን ጋር ወደ እግዚአብሔር ወደ ሰማይ እናንሣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ልባችንን ከእጃችን ጋራ በሰማይ ወዳለው ወደ አምላካችን እናንሣ፤ እንዲህም እንበል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ እግዚአብሔር እናንሣ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 በሰማይ ወዳለው አምላካችን ልባችንንና እጃችንን እናንሣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ እግዚአብሔር እናንሣ። 参见章节 |