ሰቈቃወ 3:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ጤት። እግዚአብሔር ለሚታገሡት ቸር ነው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እርሱን ተስፋ ለሚያደርጉት፣ ለሚፈልገውም ሰው እግዚአብሔር መልካም ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ጤት። ጌታ በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠባበቁትና እርሱን ለሚፈልጉ መልካም ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ጤት። እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። 参见章节 |