Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሰቈቃወ 3:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማ​ኝ​ነ​ትህ ብዙ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፥ ታማኝነትህ ብዙ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 እነርሱ በየማለዳው ይታደሳሉ፤ ስለዚህ የአንተ ታማኝነት ታላቅ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፥ ታማኝነትህ ብዙ ነው።

参见章节 复制




ሰቈቃወ 3:23
12 交叉引用  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የዋ​ሃ​ንን ያነ​ሣ​ቸ​ዋል፥ ኃጥ​አ​ንን ግን እስከ ምድር ድረስ ያዋ​ር​ዳ​ቸ​ዋል።


በእ​ጅህ ነፍ​ሴን አደራ እሰ​ጣ​ለሁ፤ የጽ​ድቅ አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፥ ተቤ​ዠኝ።


መን​ገ​ድ​ህን ለአ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግለጥ፥ በእ​ር​ሱም ታመን፥ እር​ሱም ያደ​ር​ግ​ል​ሃል።


ጽድ​ቅ​ህን እንደ ብር​ሃን፥ ፍር​ድ​ህ​ንም እንደ ቀትር ያመ​ጣ​ታል።


ጌታም በፊቱ አለፈ፥ “ስሜም ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፥ መሓሪ፥ ይቅር ባይ፥ ከመ​ዓት የራቀ ምሕ​ረቱ የበዛ ጻድቅ፥


አቤቱ፥ ማረን፤ አን​ተን ተማ​ም​ነ​ና​ልና፤ የዐ​ላ​ው​ያን ዘራ​ቸው ለጥ​ፋት ነው፤ በመ​ከ​ራም ጊዜ መድ​ኀ​ኒ​ታ​ችን አንተ ነህ።


እግዚአብሔር በውስጥዋ ጻድቅ ነው፣ ክፋትን አያደርግም፣ ፍርዱን በየማለዳው ወደ ብርሃን ያወጣል፥ ሳያወጣውም አይቀርም፣ ዓመፀኛው ግን እፍረትን አያውቅም።


እን​ግ​ዲህ የማ​ይ​ና​ወ​ጠ​ውን የተ​ስ​ፋ​ች​ንን እም​ነት እና​ጽና፤ ተስፋ የሰጠ እርሱ የታ​መነ ነውና።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ሐሰት ሊሆን አይ​ቻ​ልም፤ በእ​ርሱ ለተ​ማ​ፀን ተጠ​ብ​ቆ​ልን ባለ ተስ​ፋ​ች​ንም ማመ​ንን ላጸ​ናን ለእኛ ታላቅ ደስታ አለን።


跟着我们:

广告


广告