ሰቈቃወ 3:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ይህችን በልቤ አኖራለሁ፤ ስለዚህ እታገሣለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ሆኖም ይህን ዐስባለሁ፤ እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ይህችን በልቤ አኖራለሁ፥ ስለዚህ እታገሣለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ሆኖም ይህን አንድ ነገር በማስብበት ጊዜ በተስፋ እሞላለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ይህችን በልቤ አኖራለሁ፥ ስለዚህ እታገሣለሁ። 参见章节 |