ሰቈቃወ 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብርሃን ወደሌለበት ወደ ጨለማ መርቶ ወሰደኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከፊቱ አስወጣኝ፤ በብርሃን ሳይሆን በጨለማ እንድሄድ አደረገኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ብርሃን ወደሌለበት ወደ ጨለማ መርቶ ወሰደኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ምንም ብርሃን ወደሌለበት ጨለማ መርቶ ወሰደኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ብርሃን ወደ ሌለበት ወደ ጨለማ መርቶ ወሰደኝ። 参见章节 |