Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሰቈቃወ 3:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ለወ​ገኔ ሁሉ መሳ​ቂያ ሆንሁ፤ ቀኑ​ንም ሁሉ ዘፈ​ኑ​ብኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ለሕዝቤ ሁሉ ማላገጫ ሆንሁኝ፤ ቀኑን ሙሉ በመሣለቅ ያዜሙብኛል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ለወገኔ ሁሉ ማላገጫ ቀኑንም ሁሉ መሳለቂያ ሆንሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ለሕዝቤ ሁሉ መሳቂያ ሆንኩ፤ በዘፈናቸውም ቀኑን ሙሉ አፌዙብኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ለወገኔ ሁሉ ማላገጫ ቀኑንም ሁሉ መሳለቂያ ሆንሁ።

参见章节 复制




ሰቈቃወ 3:14
14 交叉引用  

በጠ​ራ​ሁህ ቀን በፍ​ጥ​ነት አድ​ም​ጠኝ፤ ነፍ​ሴን በኀ​ይ​ልህ በብዙ አጸ​ና​ሃት።


ለሐ​ሴ​ቦን ንጉሥ ሴት ልጅ ሁሉ ክብ​ርዋ ነው፤ በወ​ርቀ ዘቦ ልብስ የተ​ጐ​ና​ጸ​ፈ​ችና የተ​ሸ​ፋ​ፈ​ነች ናት።


የኀ​ያ​ላን አም​ላክ አቤቱ፥ በባ​ሪ​ያህ ጸሎት ላይ እስከ መቼ ትቈ​ጣ​ለህ?


አቤቱ! አታ​ለ​ል​ኸኝ፤ እኔም ተታ​ለ​ልሁ፤ ከእ​ኔም በረ​ታህ አሸ​ነ​ፍ​ህም፤ ቀኑን ሁሉ መሳ​ቂያ ሆኛ​ለሁ፤ ሁሉም ያፌ​ዙ​ብ​ኛል።


እስ​ራ​ኤል ለአ​ንተ መሳ​ቂያ አል​ሆ​ነ​ምን? ወይስ በሌ​ቦች መካ​ከል ተገ​ኝ​ቶ​አ​ልን? ስለ እርሱ በተ​ና​ገ​ርህ ጊዜ ራስ​ህን ትነ​ቀ​ን​ቃ​ለህ።


መቀ​መ​ጣ​ቸ​ው​ንና መነ​ሣ​ታ​ቸ​ውን ተመ​ል​ከት፤ እኔ መዝ​ፈ​ኛ​ቸው ነኝ።


跟着我们:

广告


广告