ሰቈቃወ 3:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሄ። የሰገባውን ፍላጻዎች በኵላሊቴ ውስጥ ተከለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ፍላጻዎችን ከሰገባው አውጥቶ፣ ልቤን ወጋው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሄ። የሰገባውን ፍላጻዎች በኩላሊቴ ውስጥ ተከለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ፍላጻዎቹንም አስፈንጥሮ ወደ ሰውነቴ ጠልቀው እንዲገቡ አደረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ሄ። የሰገባውን ፍላጻዎች በኵላሊቴ ውስጥ ተከለ። 参见章节 |