本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 9:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ትዕቢታቸውን ተመልከት፤ በራሳቸውም ላይ ቍጣህን አምጣ። እንደ አሰብሁት እፈጽም ዘንድ በእኔ በመበለቲቱ እጅ ኀይልን አድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ትዕቢታቸውን ተመልከት፥ ቁጣህን በላያቸው ላይ ላክ፥ የአሰብሁት እንድፈጽም ለእኔ ለመበለቲቱ ብርቱ እጅን ስጠኝ። 参见章节 |