本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 9:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አንተ ከሠራዊታቸው ጋር በከሃሊነትህ አጥፋቸው፤ ቤተ መቅደስን ያጐሰቍሉ ዘንድ፥ የስምህ ጌትነት ማደሪያ የሆነች ደብተራ ኦሪትንም ያሳድፉ ዘንድ መክረዋልና፥ በብረትም የመሠዊያህን ቀንዶች አፍርሰዋልና በቍጣህ ኀይላቸውን አጥፋ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሥምህም ጌታ ነው፤ በክንድህ ኃይላቸውን ስበር፥ በቁጣህ ጥንካሬያቸውን አድቅቅ፤ መቅደስህን ለማርከስ፥ የክቡር ስምህ ማረፊያ የሆነውን ድንኳን ለማሳደፍ፥ የመሠዊያህንም ቀንድ ለመስበር መክረዋልና። 参见章节 |