本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 9:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 “እነሆ፥ የአሦር ሰዎች ከሠራዊታቸው ጋር በዝተዋልና፥ በፈረሶቻቸውም ላይ ከፍ ከፍ ብለዋልና፥ በፈረስም የተቀመጡ ሰዎች በኀይላቸው ታምነዋልና፥ አርበኞችም በጽናታቸው፥ በቀስታቸውና በጦራቸው፥ በምድር ነጎዳቸውም ታምነዋልና አንተ አርበኞችን የምታጠፋ አምላክ እንደ ሆንህ አላወቁህምና ስምህም አሸናፊ እንደ ሆነ አልተገነዘቡም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነሆ፥ የአሦር ሰዎች ከሠራዊታቸው ጋር በዝተዋልና፥ በፈረሶቻቸውና በጋላቢዎቻቸው ተመክተዋል፥ በእግረኛ ሠራዊታቸው ተኩራርተዋል፥ በጋሻቸውና በጦራቸው፥ በቀስትና በወንጭፋቸው ታምነዋል፤ ጦርነትን ሰባሪ ጌታ መሆንህን አላወቁም፤ 参见章节 |