本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው ተማረኩ፤ በአንተ ዘንድ የተወደዱ፥ ለአምላክነትህም የቀኑ፥ የረከሰ ደማቸውንም የተጸየፉ፥ ትረዳቸውም ዘንድ የለመኑ የልጆችን ምርኮ ሁሉ ተካፈሉ፤ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ፥ እኔን መበለቲቱን ስማኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሚስቶቻቸውን ለንጥቂያ፥ ሴቶች ልጆቻቸውንም ለምርኮ አሳልፈህ ሰጠህ፥ ምርኮአቸውን ለተወደዱ ልጆች፥ ለአንተ በቅንዓት ለተቃጠሉ፥ የደማቸው መርከስ ለጠሉ፥ ከዚያም ወደ አንተ ለጮሁት ተከፋፈለ፤ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ፥ እኔን መበለቲቱን ስማኝ። 参见章节 |