Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 9:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 “በማ​ኅ​ፀን ያለ ጽን​ስን ያጠፉ፥ ድን​ግ​ል​ንም ያጐ​ሰ​ቈሉ፥ ልብ​ሷ​ንም የገ​ፈፉ፥ በከ​ተ​ማም በአ​ራቱ ማዕ​ዘን ለመ​ገ​ዳ​ደር ማኅ​ፀ​ንን ያሳ​ደፉ ጠላ​ቶ​ችን ይበ​ቀል ዘንድ በእጁ ሰይ​ፍን የሰ​ጠ​ኸው የአ​ባቴ የስ​ም​ዖን አም​ላክ ሆይ፥ አንተ እን​ዲህ አይ​ደ​ለም አልህ፤ እነ​ርሱ ግን አደ​ረ​ጉት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 የአባቴ የስምዖን አምላክ ጌታ ሆይ! የድንግሊቱን ማኅጸን በመፍታት ላረከሱአት፥ ጭኗን በመግለጥ ላሳፈሩአት፥ ማኅጸኗን በማርከስ ላዋረዷት፥ ይበቀል ዘንድ ለመጻተኛ ሰይፍን ሰጠህን፤ አንተ “አይሆንም” ብለህ ነበር፥ እነርሱ ግን አደረጉት።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 9:2
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告