本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ብርታትህ በብዙዎች አይደለምና፥ ኀይልህም በኀያላን ሰዎች አይደለምና፤ ነገር ግን አንተ የትሑታን አምላክ ነህ፤ የጥቂቶች ረዳት ነህ፤ የበሽተኞችም ፈዋሽ አንተ ነህ፤ ለጠፉትም ጠባቂያቸው አንተ ነህ፤ ተስፋ የቈረጡ ሰዎችንም የምታድናቸው አንተ ነህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ብርታትህ በቍጥር፥ ኃይልህም በጠንካራ ሰዎች ላይ አይደገፍምና፤ ነገር ግን የትሑታን አምላክ፥ የታናናሾች ረዳት፥ የደካሞች ድጋፍ፥ ለተገፉ መጠለያ፥ ተስፋ ለቆረጡ አዳኝ ነህ። 参见章节 |