本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 9:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዮዲት ግን በግንባሯ ተደፍታ በምድር ላይ ወደቀች፤ በራሷም ላይ ትቢያ ነሰነሰች፤ የምትለብሰውንም ማቅ አሳየች፤ በኢየሩሳሌምም ባለው በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሠርክ ዕጣን በሚቀርብበት ጊዜ ዮዲት በታላቅ ቃል ወደ እግዚአብሔር ጮኸች፤ እንዲህም አለች፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ዮዲት ግን በግንባርዋ ተደፍታ በራስዋ ላይ አመድ ነሰነሰች፥ የለበሰችውንም ማቅ ገለጠች፤ በኢየሩሳሌም በእግዚአብሔር ቤት የማታ ዕጣን በሚቀርብበት ጊዜ፥ ዮዲት በታላቅ ድምጽ ወደ ጌታ ጮኸች፤ እንዲህም አለች፦ 参见章节 |