本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ውኃው ስላለቀ ሰውነታቸው ተጨንቃለችና ሕዝቡ በአለቃቸው ላይ የተናገሩትን ክፉ ነገር ሰማች፤ ዮዲትም ዖዝያን ለሕዝቡ የነገራቸውን ቃል ሁሉ፥ ከአምስት ቀን በኋላም ሀገራቸውን ለአሦር ሰዎች እንዲሰጡ እንደ ማለላቸው ሰማች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ዮዲት ሕዝቡ ውኃ በማጣታቸው ተስፋ ቆርጠው በገዢያቸው ላይ የተናገሩትን ክፉ ነገር፥ እንዲሁም ዑዚያ ከአምስት ቀን በኋላ ከተማይቱን ለአሦራውያን አሳልፎ እንደሚሰጥ ለሕዝቡ በመሐላ የተናገራቸውን ሁሉ በሰማች ጊዜ፥ 参见章节 |