8 ፈጽማ እግዚአብሔርን ትፈራ ነበርና በእርሷ ክፉ ቃልን የሚናገር አልነበረም።
8 ፈጽማ እግዚአብሔርን ስለምትፈራ፥ ስለ እርሷ ክፉ የሚናገረ ማንም ሰው አልነበረም።