ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
35 ዖዝያንና አለቆቻቸውም፥ “በሰላም ሂጂ፤ እግዚአብሔርም በፊትሽ ይሁን፤ ጠላቶቻችንንም ይበቀል” አሏት።
参见章节 复制
35 ዑዚያና ገዢዎቹም፥ “በሰላም ሂጂ፥ ጌታ እግዚአብሔር ጠላቶቻችንን ለመቀበል በፊትሽ ይሁን” አሏት።
参见章节 复制