本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 እናንተ ግን በዚች ሌሊት በበሩ ቁሙ፤ እኔም ከብላቴናዬ ጋር እወጣለሁ፤ ሀገራችንን አሳልፈን ለጠላቶቻችን እንሰጣለን በምትሉበት በእነዚያም ወራቶች የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር በእጄ ይረዳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በዚች ሌሊት እናንተ በበሩ ቁሙ፥ እኔም ከአገልጋዬ ጋር እወጣለሁ፤ ከተማይቱን ለጠላቶቻችን አሳልፈን እንሰጣለን ባላችሁባቸው ቀኖች ጌታ በእጄ እስራኤልን ያድናል። 参见章节 |